
ሥርዓተ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ቅዱሳት መካናት ምድብ ፪ (2)
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
5th - 9th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
11 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
ቅዱሳት መካናት ማለት ምን ማለት ነው?
ቅዱስ የሆነ ነገር
የተቀደሰ ሰው
የተቀደሰ ቦታ
ሁሉም መልስ ነወ
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አቢያተ ክርስቲያኖች በዓለም ቅርስነት ተመዝግበው አይገኙም?
እውነት
ውሸት
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ቅዱስ ላሊበላ ውቅር አቢያተ ክርስቲያኒን ለመስራት ስንት ዓመት ፈጀበት?
38 ዓመት
20 ዓመት
23 ዓመት
40 ዓመት
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
30 sec • 1 pt
ቅዱሳት መካነት ለኢትዮጵያ የሰጦቸው ጥቅሞች ምንድ ናቸው?
ለቱሪስት መስብ ሆነዋል
የዘመን ቀምር ኢትዮጵያ እንዲኖራት አድርገዋል
ምንም ጥቅም አልሰጡም
ሁሉም መልስ ናቸው
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ይህ የምታዩት ስዕል ቅዱስ ላሊበላ ከሰራቸው ውቅር አብያተ ክርስቲያን አንዱ ሲሆን ምን በመባል ይታወቃል?
ቤተ ሚካኤል
ቤተ ደናግል
ቤተ ጊዮርጊስ
ቤተ ሊባኖስ
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
30 sec • 1 pt
ግሸን ደብረ ከርቤ ከሌሎቹ ቅዱሳን መካናት የሚለይበት ሁለት ነገር?
ቦታው በተፈጥሮ የመስቀል ቅርፅ አለው
ከአንድ ድንጋይ ነው ይተሰራው
የጌታችን ግማደ መስቀል በዚያ ይገኛል
የሙሴ ጽላት ይገኛል
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ቅዱስ ላሊበላ የተወለደው መቼ ነው?
ታህሳስ 29
ታህሳስ 27
ሰኔ 12
ህዳር 12
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?