Search Header Logo

የሶምሶን ታሪክ _ ምድብ 2

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

4th - 5th Grade

Used 1+ times

የሶምሶን ታሪክ _ ምድብ 2
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ማኑሄ እና ሚስቱ ልጅ ያልወለዱት ስለማይዋደዱ ነው።

እውነት

ሐሰት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ናዝራዊ ማለት ምን ማለት ነው?

የተመረጠ

የተለየ

የራስ ጽጉሩን የማይላጭ እግዚአብሔርን እያገለገለ የሚኖር

ሁሉም መልስ ይሆናል

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በዚህ ታሪክ ውስጥ የእግዚአብሔር መል አክ የተገለጠው ለማን ነው?

ለማኑሄ

ለማኑሄ ሚስት

ለሶምሶን

ለሶምሶን ሚስት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በዚህ ታሪክ ውስጥ የእግዚአብሔር መልአክ ለማኑሄ የተገለጠው ስንት ጊዜ ነው?

አንድ ጊዜ

ሁለት ጊዜ

ሦስት ጊዜ

መልሱ የለም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሶምሶን ማለት ትርጉሙ የሚያበራ ፀሐይ ማለት ነው።

እውነት

ሐሰት

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

Media Image

በሥዕሉ ላይ የሚታዩ ሰዎች ሁለቱም እስራኤላውያን ናቸው?

እውነት

ሐሰት

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሶምሶን ኃይሉን ያጣው ለምንድን ነው?

ምስጢር ባለመጠበቁ

ክፋትን በማድረጉ

በመሸነፉ

መልስ የለም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?