Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ንዋያተ ቅድሳት ) ምድብ ፩ (1)

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

KG - 5th Grade

Used 2+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ንዋያተ ቅድሳት ) ምድብ ፩ (1)
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከእግዚአብሔር ለሙሴ የተሰጠ፣ አስርቱ ትእዛዛት የተጻፉበት ንዋየ ቅድሳት ምን ይባላል?

ጽንሐሕ

ጥላ

ድባብ

ጽላት

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን ማወቅ ብዙ ጥቅም አለው።

እውነት (ትክክል)

ውሸት (ሐሰት)

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

Media Image

በዚህ ፎቶ ላይ የምታዮት ንዋያተ ቅድሳት ግለጹ?

ድባብ

ጥላ

ሰን(መቁረርት ወይም ኩስኩስት)

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የቤተ ክርስቲያን መገልገያ ዕቃዎች (ንዋያተ ቅድሳት) መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረገ ነው።

እውነት (ትክክል)

ውሸት (ሐሰት)

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በቤተ ክርስቲያን ንዋያተ ቅድሳት ሃይማኖታዊ ምሳሌ የላቸውም።

እውነት (ትክክል)

ውሸት (ሐሰት)

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

Media Image

እዚህ ፍቶ ላይ ዲያቆኑ በእጁ የያዘው ንዋየ ቅድሳት ምን ይባላል።

ድውል

ሰን(መቁረሪት)

ጧፍ

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ስብከት ምሳሌነት የሚገልጸው ንዋየ ቅድሳት ምን ይባላል።

ቃጭል

ጽላት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?