
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ነገረ ማርያም እና ጾመ ፍልሰታ ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
5th - 9th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
በነገረ ማርያም ውስጥ የምናገኘው ትምህርት የትኛው ነው?
ስለ እመቤታችን ልደት እና እድገት።
ስለ እመቤታችን ንጽሕና እና ዘላለማዊ ድንግል።
እመቤታችን ድንግል ማርያም በድህነታችን ውስጥ ስላላት ሱታፌ ወይም አስተዋጾ።
ሁሉም መልስ ነው
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ማርያም ማለት ምን ማለት ነው?
መርሕ ለመንግስተ ሰማያት (ወደ መንግስተ ሰማያት መርታ የምታስገባ)
እመ ብዙኃን የብዙኃን እናት
ትርጉም የለውም
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህ ምድር ላይ ስንት ዓመት ኖረች?
አርባ ዘጠኝ
ስልሳ አራት
ሥላሳ ሦስት
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅዋ ከወዳጅዋ ጋር ምን ያህል ዓመት ኖረች?
ሠላሣ ሦስት ዓመት ከሦስት ወር።
አስራ አራት አመት ከ9 ዘጠኝ ወር።
አርባ ዘጠኝ ዓመት
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሐዋርያት የፍልሰታን ጾም በድጋሚ የጾሙት ለምን ነበር?
የእመቤታችንን ዕርገት ለማየት።
የእመቤታችንን ሥጋ አግኝተው በክብር ለመቅበር።
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ስለ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ቅዱስ ቶማስ የእመቤታችንን የመጀመሪያ ዕርገት አይቷል።
በእመቤታችን የቀብር ሥነ ሥርዓት ከሐዋርያት ጋር አብሮ አልነበረም።
ከእመቤታችን ሰበኗን መግነዟን ተቀብሏል።
ሁሉም ትክክል ነው።
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ደብረ ታቦር ከጌታችን ዘጠኙ ዓበይት በዓላት መካከል አንዱ ነው።
እውነት
ሀሰት
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?