Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን _ነገረ ማርያም ክፍል ፪ እና ወቅት እና ምስጋና ምድብ 1

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

KG - 5th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን _ነገረ ማርያም ክፍል ፪ እና  ወቅት እና ምስጋና ምድብ 1
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዳሴ የደረሰው።

አባ ኤፍሬም

አባ ሕርያቆስ

ቅዱስ ያሬድ

መልስ የለም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ወቅት ማለት በዓመት ውስጥ ያለ በአራት (፬) የተከፈለ ጊዜ ማለት ነው።

እውነት

ሀሰት/ ውሸት

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ምስጋና ማለት ለእግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ለመረጣቸው የሚቀርብ የጸሎት ዓይነት ነው።

እውነት

ሀሰት/ውሸት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ” የሚለው የእግዚአብሔር ቃል በየትኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይገኛል።

መዝሙር ዳዊት ፷፬(፷፭) ቁጥር ፲፩

ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፩ ቁጥር ፩

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሙሴ ጽላት ትመሰላለች።

ውሸት

እውነት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy

Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies