Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን -የኢትዮጵያ ቅዱሳን መካናት ምድብ ፩

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

KG - 5th Grade

Used 2+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን -የኢትዮጵያ ቅዱሳን መካናት ምድብ ፩
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በንብ እና ነብር የቤተ ክርስቲያን ቅጥር የሚጠበቀው ከቅዱሳን መካናት ውስጥ የቱ ነው።

ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ገዳም

ይምርሐነ ክርስቶስ ገዳም

ደብረ ወርቅ ማርያም ገዳም

መልስ የለም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

Media Image

በስዕሉ የምታዩት ከቅዱሳን መካናት የትኛው ነው?

ደብረ ወርቅ ገዳም

ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ገዳም

ይምርሐነ ክርስቶስ ገዳም

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

Media Image

በስዕሉ የምታዩት ከቅዱሳን መካናት የትኛው ነው?

ደብረ ወርቅ ገዳም

ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ገዳም

ይምርሐነ ክርስቶስ ገዳም

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ስለ ቅዱሳን መካናት ትክክል የሆነው የቱ ነው።

ቅዱሳን መካናት ማለት የተቀደሰ ቦታ ማለት ነው።

ነገረ እግዚአብሔር የሚነግርበት ቦታ ነው።

ሁለቱም ልክ ነው።

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በእግዚአብሔር ፍቃድ እና ትዕዛዝ በውሃ ላይ የተሰራው ቤተ ክርስቲያን የትኛው ነው?

Media Image
Media Image
Media Image
Media Image

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?