Search Header Logo

የጠፋው በግ - የጠፋው በግ ታሪክ - ምድብ ፩

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

3rd - 4th Grade

Used 1+ times

የጠፋው በግ - የጠፋው በግ ታሪክ - ምድብ ፩
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እረኛ ማለት ምን ማለት ነው?

ጠባቂ

ተንከባካቢ

መጋቢ

ሁሉም መልስ ነው

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ተኩላ በጎችን የሚበላ አውሬ ነው።

እውነት

ውሸት / ሐሰት

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በዛሬው ትምህርታችን ስንት ምሳሌዎችን ተማርን?

ሁለት

ሦስት

አምስት

ሰባት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን ወደዚህ ምድር የመጣው ለ ______________ ብሎ ነው።

ለመላእክት

ለእንስሳት

ለሰው ልጆች

መልሱ የለም

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

አዳምና ሔዋን ከእግዚአብሔር የጠፉት በምን ምክንያት ነው

አትብሉ የተባሉትን በመብላታችው

ትህዛዙን ባለመጠበቃቸው

ከእግዚአብሔር ይልቅ የእባብን ምክር በመስማታቸው

መልሱ የለም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies