Search Header Logo

የቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጸሎት ሥ/ቤ ምድብ ፩

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Professional Development, Religious Studies

KG - 4th Grade

Used 3+ times

የቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጸሎት ሥ/ቤ ምድብ ፩
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የክርስትና እናት እና አባት ዋና ኃላፊነታቸው የሃይማኖት ትምህርት ማስተማር ነው?

እውነት

ውሸት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሕፃናት ሲጠመቁ አንገታቸው ላይ የሚደረግላቸው ክር ወይም ማዕተብ ቀለማት ምን አይነት ናቸው?

አረንጓዴ ፣ቢጫ እና ቀይ

ነጭ፣ጥቁር እና ቀይ

ቢጫ፣ጥቁር እና ነጭ

መልስ የለም።

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ክርስትና ወይም ምስጢረ ጥምቀት ሲፈፀም የሚያሳይው ምስል የቱ ነው?

Media Image
Media Image
Media Image

መልስ የለም።

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ለመጠመቂያ በተዘጋጀው ውሃ ላይ ከተጸለየ በኋላ በማን ስም ነው ካህኑ የሚያጠምቁት?

በቅድስት ሥላሴ ስም

በሰው ስም

በሁለቱም

መልስ የለም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሥርዓተ ጥምቀት ካለቀ በኋላ ምን ይደረጋል?

ሥርዓተ ቅዳሴ ተደርጉ ይቆረባል።

ከመጠመቂያው ወጥቶ ወደ ቤቱ ይሄዳል።

መልስ የለም።

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ቅዱስ ሥጋውን እና ክቡር ደሙን የምንቀበልበት የጸሎት አይነት ምን ይባላል?

የቅዳሴ ጸሎት

የምሕላ ፀሎት

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በቤተ ክርስቲያን በቋሚነት ዘወትር ከሚጸለዩ ጸሎቶች ውስጥ የትኞቹ ይገኛሉ?

የኪዳን ጸሎት

የቅዳሴ ጸሎት

የፍትሐት ጸሎት

የተክሊል ፀሎት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?

Discover more resources for Professional Development