
ትምህርተ ሃይማኖት - ጸሎተ ሃይማኖት(የሃይማኖት ጸሎት) ምድብ አንድ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
2nd - 4th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በትምህርተ ሃይማኖት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአባቱ ቀኝ ተቀመጠ ሲባል ምን ማለት ነው?
ሀ) በክብር ተቀመጠ
ለ) ለወልድ መውጣት መውረድ አለው ሲለን ነው
ሐ) የጌታችን ክብሩ የባሕርይው ነው ሲለን
መ) ሀ እና ሐ መልስ ናቸው
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግመኛ የሚመጣው ለምንድነው?
ሀ) ጻድቃንን በቀኙ ኃጥአንን በግራው ሊያቆም
ለ) ለፍርድ
ሐ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው
መ) እኛን ለማዳን
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ሐዋርያት በሰበሰቧት በንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) በወርቅ በብር በጭቃ በጨፈቃ ቢሠራ አንድ ነው ማለት ነው
ለ) ሐዋርያት ያስተማሯት ያሳመኗት ያጠመቋት ክብርት ንጽሕት በምትሆን እናምናለን፡፡
ሐ) በከተማም በገጠርም ያለች ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት ማለት ነው
መ) በአንድ እምነት ያምናሉ በአንድ ጥምቀት ይጠመቃሉ አንድ ሥጋውን ደሙን ይቀበላሉ
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን ሲባል ምን ማለት ነው?
ሀ) በአብ ስም በወልድ ስም በመንፈስ ቅዱስ ስም ቢጠመቁ አንድ ነው
ለ) በዐርባ ቀን በሰማንያ ቀን በዐርባ ዘመን በሰማንያ ዘመን ቢጠመቁ አንድ ነውና፡፡
ሐ) በሊቀ ጳጳስ በጳጳስ በኤጲስ ቆጶስ በቄስ እጅ ቢጠመቁ አንድ ነውና
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከአምሥቱ አዕማደ ምሥጢራት ከፈረሱ ከበሰበሱ በኋላ አካል አግኝተው ታድሰው ሙታን የሚነሱበት ምሥጢር የትኛው ነው?
ሀ) ምሥጢረ ሥጋዌ
ለ) ምሥጢረ ጥምቀት
ሐ) ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን
መ) ምሥጢረ ቁርባን
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?