Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስትያን (ንዋያተ ቅድሳት ክፍል ፪) (ምድብ አንድ)

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

KG - 5th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስትያን (ንዋያተ ቅድሳት ክፍል ፪) (ምድብ አንድ)
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጸናጽል የቱ ነው?

Media Image
Media Image
Media Image
Media Image

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

መዝሙር በመጀመሪያ የተገኘው ከቅዱሳን መላእክት ነው።

እውነት

ውሸት

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እስራኤላዊያን በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔርን በመዝሙር ያመሰግኑት እንደነበር መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል።

እውነት

ውሸት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የቤተ ክርስቲያን ከበሮ በማንኛውም ዓይነት ቅርጽ ሊሰራ ይችላል

እውነት

ውሸት

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

በቤተ ክርስቲያን ለመዝሙር የምንጠቀምበት ከበሮ ላይ የምናየው ጠፈር (መስመሮቹ) ጌታችን ለኛ ብሎ ከተቀበለው መከራ በግርፋቱ በሰውነቱ ላይ የወጣው ሰንበር ምሳሌ ነው?

እውነት

ሀሰት

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ ከምድር እስከ ሰማይ ተዘርግታ የእግዚአብሔር መላዕክት ሲመጡበት እና ሲወርዱበት ባየው መሰላል የተመሰለው የመዝሙር መሣሪያ የትኛው ነው?

መቋሚያ

ጸናጽል

ከበሮ

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ዛሬ በተማርነው መሰረት ጌታችን ስለ እኛ መስቀል ተሸክሞ መንገላታቱ በማሰብ የምንጠቀመው የመዝሙር መሳሪያ የተኛው ነው?

Media Image
Media Image
Media Image

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy

Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies