
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል ሦስት ምድብ አንድ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
3rd - 5th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
6 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የክርስትና ሃይማኖት በማን ተመሠረተች
ሀ) በሐርያት
ለ) በነቢያት
ሐ) በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
መቶ ሃያ ቤተሰብ የሚባሉት የሚከተሉት ናቸው
ሀ) 12 ሐዋርያት፣ 36 አርድዕት፣ 72 ቅዱሳት አንስት
ለ) 36 ሐዋርያት፣ 72 አርድዕት፣ 12 ቅዱሳት አንስት
ሐ) 12 አርድዕት፣ 36 ቅዱስት አንስት፣ 72 ሐዋርያት
መ) 12 ሐዋርያት፣ 72 አርድዕት፣ 36 ቅዱሳት አንስት፣
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታ ከሙታን በተነሣ በኅምሳኛው ቀን (የጰንጠቆስጤ ወይም የጰራቅሊጦስ ዕለት) የመንፈስ ቅዱስ መውረዱ ለ _________________________መመሥረት ምክንያት ሆነ
ሀ) ክርስትና
ለ) ቤተ ክርስቲያን
ሐ) ሀ ብቻ መልስ ነው
መ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ ምን አደረጉ
ሀ) ወንጌል አስተማሩ
ለ) የእግዚአብሔርን ክብር ገለጡ
ሐ) ምንም አላደረጉም
መ) ሀ እና መልስ ለ ናቸው
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በቅዱስ ጴጥሮስ ስብከት ወዲያውኑ አምነው ተጠምቀው ክርስቲያን የሆኑት ስንት ናቸው?
ሀ) አንድ ሺህ
ለ) አራት ሺህ
ሐ) አምስት ሺህ
መ) መልስ አልተሰጠም
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ወስጥ ለከርስትና እምነት መስፋፋት ምክንያቶች ንቸው
ሀ) የቅዱስ እስጢፋኖስ ሞት
ለ) የክርስቲያኖች ሰማዕትነት መቀበል
ሐ) የሐዋርያት ትምህርት
መ) የታእምራት መኖር
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?