Search Header Logo

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - ጸሎተ ሐሙስ ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

3rd - 4th Grade

Used 2+ times

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - ጸሎተ ሐሙስ ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ፋሲካ ማለት ማለፍ ማለት ነው?

እውነት

ሐሰት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጸሎተ ሐሙስ ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ. የጸሎት ሐሙስ ማለት ነው።

ለ. ጌታችን ስለጸለየበት ነው።

ሐ. ሀ እና ለ

መ. መልሱ የለም

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጸሎተ ሐሙስ ዕለት ምን የተማርንበት ቀን ነው?

ትህትናን የተማርንበት ቀን ነው

መታዘዝን የተማርንበት ቀን ነው

ራስን ዝቅ ማድረግ እንዳለብን የተማርንበት ቀን ነው

ምንም አልተማርንም

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከሚከተሉት አንዱ የጸሎተ ሐሙስ ቀን አይደለም

የነጻነት ሐሙስ

የምስጢር ቀን

ሕጽበተ ሐሙስ

ኒቆዲሞስ

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጸሎተ ሐሙስ '' የነጻነት ሐሙስ '' ተብሎ የሚጠራው የሰው ልጅ ያጣውን ልጅነት ማግኘቱ የተረጋገጠበት በምሆኑ ነው።

ሐሰት / ውሸት

እውነት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?