Search Header Logo

የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

Authored by Alem A

Religious Studies

KG - 12th Grade

Used 7+ times

የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የቅዱስ ዮሴፍ ስራው ምን ነበር?

አንጥረኛ

አናጢ (ጠራቢ)

ሁሉም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አረጋዊው ዮሴፍ

የብሉይ ኪዳን መጻህፍትን የተማረ ሰው ነበር

ደግ እግዚአብሔር የሚፈራ መልካም ሰው ነበረ

ከነገደ ይሁዳ የተገኘ ሰው ነበረ

ሁሉም ትክክል ነው

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ካህኑ ዘካርያስ እንዴት አረጋዊው ዮሴፍ መመረጡን አወቀ?

የዮሴፍ በትር ላይ ምልክትን ስላየ

በግምት

መልስ የለም

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አረጋዊው ዬሴፍ የእመቤታችን ጠባቂዋ : የሚረዳት : የሚያጽናናት እንዲሆን የተመረጠ ሰው ነው::

ትክክል

ልክ አይደለም

መልስ የለም

5.

FILL IN THE BLANKS QUESTION

1 min • 1 pt

የአረጋዊው ዮሴፍ የወንዶቹን ልጆች ስም ጻፉ::(4 ናቸው)



(a)  

6.

OPEN ENDED QUESTION

1 min • Ungraded

ከአረጋዊው ዮሴፍ ህይወት ምን እንማራለን? በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ጻፉ::

Evaluate responses using AI:

OFF

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ዮሴፍ ማለት ምን ማለት ነው?

ይጨመርልኝ

ይድገመኝ

ሁሉም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?