
ትምህርተ ሃይማኖት - ጸሎተ ሃይማኖት (የሃይማኖት ጸሎት) ምድብ አንድ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
2nd - 5th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጸሎት ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር
ለ) ምስጋና
ሐ) ልመና
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የሃይማኖት ጸሎት እንድንጸልይ ያዘዙን እናማን ናቸው
ሀ) 218 የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ናቸው
ለ) 200 የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ናቸው
ሐ) 318 የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ናቸው
መ) መልስ የለም
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የሃይማኖት ጸሎት ጸልየን ምን እናገኛለን?
ሀ) ምንም
ለ) ከእግዚአብሔር ዋጋ
ሐ) መጸለይ አያስፈልግም
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
እግዚአብሔር አብ ለወልድ ምኑ ነው?
ሀ) የባሕሪ አባት
ለ) የጸጋ አባት
ሐ) ምኑም አይደለም
መ) አስራፂ
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
እግዚአብሔር አብ እግዚብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድነታቸው በምንድነው?
ሀ) በሕልወና
ለ) በአገዛዝ
ሐ) በሥልጣን
መ) በመፍጠር
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?