
ትምህርተ ሃይማኖት - ጌታችን ያደረጋቸው ተአምራት ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
4th - 5th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በዘልማድ ወይም በሕግ ከምንኖርባቸው ክስተቶች የተለየ ቅጽፈታዊ ሆኖ እውንተኛ ድርጊት ምን ይባላል?
ሀ) ምትሀት
ለ) ተአምር
ሐ) ሐሰተኛ ረቂቅ መንፈስ
መ) ሁሉም መልስ ነው
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቃና ዘገሊላ የነበረው ሠርግ ያደረገው ተአምር ለስንተኛ ጊዜ ነው፡፡
ሀ) ለሁለተኛ ጊዜ
ለ) ለሦስተኛ ጊዜ
ሐ) ለመዠመሪያ ጊዜ
መ) ለአምስተኛ ጊዜ
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕዝቡን ካስተማረ በኋላ አምስት ሺህ ሕዝብ ሴቶች እና ሕፃናትን ሳይጨምር ወንዶች ብቻ በልተው የተረፈው አሥራ ሁለት መሶብ ነበር፡፡ ነገር ግን በመጀመሪያ ስንት ዓሣ እና ስንት እንጀራ ነበር?
ሀ) አንድ ዓሣ እና አምስት እንጀራ
ለ) ሦስት ዓሣ እና አምስት እንጀራ
ሐ) ሁለት ዓሣ እና አምስት እንጀራ
መ) መልስ አልተሰጠም
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ሥነ ፍጥረታት መካከል እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ተአምር የሚሠራ መሆኑን ያስረዱናል
ሀ) ሰማይ እና ምድር
ለ) ፀሐይ እና ጭረቃ
ሐ) አየራት እና ነፋሳት
መ) የሰው ልጅ አኗኗር
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በመንገድ ዳር ተቀምጦ ምጽዋት ሲለምን ከነበረው ከበርጤሜዎስ ምን እንማራለን?
ሀ) ወደ እግዚአብሔር አብዝቶ አለመለመን
ለ) ወደ እግዚአብሔር አብዝቶ መጮህን
ሐ) የጌታችንን ማዳን
መ) ለ እና ሐ መልስ ናቸው
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?