Search Header Logo

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ምድብ ፪

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

3rd - 4th Grade

Used 2+ times

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ምድብ ፪
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን አሳልፎ የሰጠው ሐዋርያ ማነዉ?

ቶማስ

ዮሐንስ

ይሁዳ

ስምዖን

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን ሐሙስ ዕለት ምን አደረገ?

በመስቀል ተሰቀለ

የደቀ መዛሙርቱን እግር አጠበ

በአይሁድ እጅ ተያዘ

የቁርባን ሥር ዓትን መሠረተ

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በመስቀሉ ሥር በመጨረሻው ሰዓት የተገኙት እነማን ናቸው?

አልዓዛር እና ማርታ

ቅዱስ ማርቆስ እና ቀለዮጳ

ዮሴፍ እና ኒቆዲሞስ

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅዱስ ዮሐንስ

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችንን ውድ ሽቱ የቀባችው ሴት ማን ትባላለች?

ቅድስት ኤልሳቤጥ

የዮና እናት ማርያም

መግደላዊት ማርያም

የሙሴ እህት ማርያም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የጌታን ትንሳኤ ለእነ መግደላዊት ያበሰሯቸው/የነገሯቸው እነማን ናቸው?

ሐዋርያት

መላእክት

የመቃብር ጠባቂ ወታደሮች

እረኞች

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው መቼ ነው?

እሑድ በእኩለ ሌሊት

ዓርብ ከሰዓት

ሐሙስ ጠዋት

ዓርብ ሌሊት

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

30 sec • 1 pt

ይሁዳ ጌታችንን በምን ዓይነት ሁኔታ አሳልፎ ሰጠው?

በምልክት

በመሳም

30 ብር በመቀበል

20 ብር በመቀበል

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies