
የቀለም አይነቶች ምድብ 2
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Other
5th - 10th Grade
Used 7+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
30 sec • 1 pt
በዚህ ምስል ላይ የምትመለከቱትን የቀለም አይነቶች ምረጡ።
ቡኒ
ነጭ
ግራጫ
ጥቁር
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
30 sec • 1 pt
እነዚህ ኳሶች ምን አይነት ቀለም አላቸው?
ብርቱካናማ
ቢጫ
ቀይ
ጥቁር
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
30 sec • 1 pt
እነዚህ ጉጉቶች ምን እና ምን ቀለማት ናቸው?
ግራጫ
ነጭ
ቡኒ
ጥቁር
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
30 sec • 1 pt
እነዚህ ፊኛዎች ምን አይነት ቀለማት ናቸው?
ሰማያዊ
ሀምራዊ
ቢጫ
ወይን ጠጅ
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
30 sec • 1 pt
የዚህን አበባ የቀለም አይነቶች ምረጡ።
ሀምራዊ
ሰማያዊ
ወይን ጠጅ
አረንጓዴ
6.
FILL IN THE BLANK QUESTION
1 min • 1 pt
ቀይ እና ቢጫ ቀለማትን ስንቀላቅል ምን አይነት ቀለም እናገኛለን?
(a)
7.
FILL IN THE BLANK QUESTION
1 min • 1 pt
ሰማያዊ እና ቢጫ ቀለማትን ስንቀላቅል ምን አይነት ቀለም እናገኛለን?
(a)
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?