Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት - የእግዚአብሔር አንድነት እና ሦስትነት ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Professional Development

2nd - 3rd Grade

Used 2+ times

ትምህርተ ሃይማኖት - የእግዚአብሔር አንድነት እና ሦስትነት ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የእግዚአብሔር አንድነት እና ሦስትነት ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) ምሥጢረ ሥላሴ ማለት ነው

ለ) አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ማለት ነው

ሐ) አንድ ሲሆን ሦስት ሲሆን አንድ ማለት ነው

መ) መልስ የለም

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ምሥጢረ ሥላሴ ለምን ምሥጢር ተባለ

ሀ) ከሰው አእምሮ በላይ ስለሆነ ነው

ለ) ለሚያምኑ የሚነገር ለማያምኑ የሚሰወር ስለሆነ

ሐ) መልስ የለም

መ) ሀ እና ለ መልስ ነው

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ሥላሴ ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) ሦስት አደርገ ማለት ነው

ለ) ሦስትነት ማለት ነው

ሐ) ልዩ ሦስትነት ማለት ነው

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ሥላሴ አንድ ናቸው ስንል በምን በምን ነው?

ሀ) በመለኮት

ለ) በአገዛዝ

ሐ) በህልወና

መ) በአኗኗር

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ሥላሴ ሦስት ናቸው ስንል በምን በምን ነው?

ሀ) በስም

ለ) በሥልጣን

ሐ) በባህርይ

መ) መልስ የለም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Classlink

Continue with Classlink

Clever

Continue with Clever

or continue with

Microsoft

Microsoft

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?