
እንቁ
Authored by kelem wolde
Religious Studies
1st Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
18 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ማንን ፈጠ
ሀ እንሰሳት
ለ ሰውን
ሐ ሰማይና ምድርን
መ ሁሉም
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሞተው ለማን ነው
ሀ ለመስቀል
ለ ለሁላችንም
ሐ ለመላዕክት
መ መልስ የለም
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እረፍት መቼ ይከበራል
ሀ ግንቦት 20
ለ መስከረም 5
ሐ ጥር 11
መ ጥር 21
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ፍቅር ማን ማን ነው
ሀ ሰው
ለ መላዕክት
ሐ እግዚአብሔር
መ ሁሉም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ፀሎት ስናደርግ ከማን ጋር ነው የምንገናኛው
ሀ ከመላዕክት
ለ ከጳጳሱ
ሐ ከቀሲስ
መ ከእግዚአብሄር ጋር
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በቤተክርስቲያን ውስጥ ትልቁ መፀሐፍ ምን ይባላል
ሀ መዝገብ
ለ ዳዊት
መ መፀሐፍ ቅዱስ
ሠ ታሪክ
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
አክሱም ፅዬን የት ትገኛለች
ሀበአዲስ አበባ
ለ ድሬዳዋ
ሐ በትግራይ ክልል
መ አይታወቅም
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?