Search Header Logo

የሩብ ዓመት ማጠቃለያ ልዩ ጥያቄና መልስ ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

1st - 3rd Grade

Used 5+ times

የሩብ ዓመት ማጠቃለያ ልዩ ጥያቄና መልስ ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን መድኃኒታችን በተወለደ በስንተኛው ቀኑ ቤተ መቅደስ ሄደ?

ሀ) በ፵ ቀን

ለ) በ፴ ቀን

ሐ) ፳

መ) መልስ አልተሰጠም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ለክህነት የሚያዘጋጅ የቤተ ክርስትያን ትምህርት የሚሰጥበት ትምህርት ቤት ምን ይባላል?

ሀ/ የቋንቋ ትምህርት ቤት

ለ/ የአብነት ትምህርት ቤት

ሐ/ ስነ ጥበብ ትምህርት ቤት

መ/ መልስ የለውም

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

“አዛውንት” ለሚለው ቃል ተመሳሳዩ የትኛው ነው?

ሀ/ አረጋዊ

ለ/ ሽማግሌ

ሐ/ አሮጊት

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ነነዌ ማን ናት?

ሀ/ በአሁኑ ኢራን ትገኝ የነበረች ቦታ ናት

ለ/ የአሦራውያን ከተማ የነበረች ናት

ሐ/ ነቢዩ ዮናስ እንዲያስተምር የተላከባት ከተማ ናት

መ/ መልስ የለም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን መድኃኒታችን በመወለዱ ምን አገኘን?

ሀ) ያጣነውን ልጅነት መለሰልን

ለ) ከዘላለም ሞት አዳነን

ሐ) የገባንበትን ዕዳ ከፈለልን

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ/ ድል መንሻ ማለት ነው

ለ/ የሰላም መሠረት ማለት ነው

ሐ/ የክርስቲያን ኃይል

መ/ መልስ የለም

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ውስጥ ትክክለኛውን ዓረፍተ ነገር ምረጡ።

ሀ/ እኔ ጸሎት እወዳለሁ

ለ/ ጸሎት እኔ እወዳለሁ

ሐ/ እወዳለሁ ጸሎት እኔ

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?