Search Header Logo

አቡጊዳ ከ ነ እስከ ቀ ጥያቄዎች ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

3rd - 5th Grade

Used 2+ times

አቡጊዳ ከ ነ እስከ ቀ ጥያቄዎች ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከታሪኩ ላይ እንዳነበብነው የከተማው አይጥ ለገጠሩ አይጥ ምን ጋበዘው?

ሀ/ ጥራጥሬ

ለ/ ወተት

ሐ/ ቅቤ

መ/ መልሱ አልተሰጠም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በታሪኩ ላይ እንደተነገረው የገጠሩ አይጥ የከተማውን አይጥ ምን ጋበዘው?

ሀ/ ቆሎ

ለ/ የበቆሎ እና የአተር ፍሬ

ሐ/ ሽምብራ

መ/ መልስ የለውም

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በታሪኩ ላይ እንደተነገረው የገጠሩ አይጥ የከተማውን አይጥ ሲያገኘው እጅግ ተበሳጨ።

ሀ/ እውነት

ለ/ ሐሰት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የከተማው አይጥ ወደ ገጠር ለምን መጣ?

ሀ/ ለሽርሽር

ለ/ እናት እና አባቱን ለመጠየቅ

ሐ/ ገጠር የሚኖር አይጥ ጓደኛውን ለመጠየቅ

መ/ ሁሉም መልስ ነው።

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የከተማው አይጥ ለገጠሩ አይጥ በአይጦች ዘንድ በጣም የሚወደደውን አይብ አቀረበለት።

ሀ/ እውነት

ለ/ ሐሰት

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሁለቱ አይጦች በታላቅ ደስታ የቀረበውን ምግብ እየበሉ ሳለ በድንገት የመጣው ማን ነበረ?

ሀ/ ሌላ ጓደኛቸው

ለ/ የከተማው አይጥ ጎረቤት

ሐ/ አንድ ትንሽ ድመት

መ/ አንድ ትልቅ ድመት

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የገጠሩ አይጥ እንዲህ አለ "ውድ ጓደኛዬ ከተማ እጅግ ያማረ እና ጥሩ ጥሩ ምግቦችን የማገኝበት ቢሆንም ፣ ከስጋት ነጻ ሆኜ የምኖርበት ገጠር ያለው ቤቴ ይሻለኛል።" የተሰመረው ቃል ትርጉም የትኛው ነው?

ሀ/ ሳልፈራ

ለ/ ሳልሳቀቅ

ሐ/ በነጻነት

መ/ ሁለም መልስ ይሆናል።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?