
የሩብ ዓመት ማጠቃለያ ልዩ ጥያቄና መልስ ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
4th - 8th Grade
Used 6+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
አረጋዊው ስምዖን ማን ነው?
ሀ) የጌታን ማዳን በተስፋ ሲጠባበቅ የነበረ
ለ) ሕፃኑን በታቀፈ ጊዜ ዓይኖቹ የተገለጠለት ሰው
ሐ) ብሉይ ኪዳንን ከተረጎሙት ሰባ ሊቃውንት መካከል አንዱ ነው
መ) ዓይኖቼ ማዳኑን ዓይተዋልና ብሎ የተናገረ ነው
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ስለ አብነት ትምህርት ቤት ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ/ በሕብረተሰቡ ዘንድ የቆሎ ትምህርት ቤት ተብሎም ይጠራል
ለ/ ለክህነት የሚያዘጋጅ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት የሚሰጥበት ትምህርት ቤት ነው
ሐ/ ፊደል ብቻ የሚሰጥበት ትምህርት ቤት ነው
መ/ መልሱ አልተሰጠም
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
"መተንበይ" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ/ ትንታኔ መስጠት
ለ/ የሚሆነውን ቀድሞ መናገር
ሐ/ ስላለፈ ነገር ማውራት
መ/ መልስ የለውም
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ነቢዩ ዮናስ የጻፈው መጽሐፍ ማን ይባላል?
ሀ/ መጽሐፈ ዮናስ
ለ/ ጸሎተ ዮናስ
ሐ/ የዮናስ ራእይ
መ/ ትንቢተ ዮናስ
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ኤጲፋኒ ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) ጥምቀት ማለት ነው
ለ) አስተርእዮ ማለት ነው
ሐ) መታየት ማለት
መ) መገለጥ ማለት ነው
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እርፈ መስቀል ምን ማለት ነው?
ሀ/ በአንገታችን የምናንጠለጥለው ነው
ለ/ ማንኪያ ቅርጽ ተሠርቶ በእጀታው ላይ መስቀል ያለበት ነው
ሐ/ ካህናት በእጅ የሚያዙት ነው
መ/ መልስ የለውም
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ ትክክለኛውን ዓረፍተ ነገር ምረጡ
ሀ/ እግዚአብሔር አይወደውም መናገር ውሸትን
ለ/ መናገር እግዚአብሔር ውሸትን አይወደውም
ሐ/ ውሸትን መናገር እግዚአብሔር አይወደውም
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?