
የ 2014 ዓ.ም. የሁለተኛ ሩብ ዓመት ጥያቄ እና መልስ ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
6th - 10th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የሶሎሞንን ጥበብ ለማድነቅ ኢየሩሳሌም የሄደችው ኢትዮጵያዊቷ ንግሥት ሳባ ወደ ሀገሯ ስትመለስ ምን ይዛ መጣች?
ሀ) ቀዳማዊ ምንሊክን ወለደች
ለ) ምንም ይዛ አልመጣችም
ሐ) ታቦተ ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ምክንያት ሆነች
መ) ሀ እና ሐ መልስ ናቸው
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ሀየልደትን እና የጥምቀትን በዓል ስናከብር በምን መልኩ ማክበር ይጠበቅብናል?
ሀ) የታመመ በመጠየቅ።
ለ) ቤተ ክርስቲያን በማስቀደስ፤እከተራ ቦታ በመሄድ፤በመዘመር በመሳሰሉት መንፈሳዊ ሁኔታ።
ሐ) የተራበ በማብላት።
መ) የተቸገረ በመርዳት።
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የቃሎችን ቅደም ተከተል አስተካክላችሁ ዓረፍተ ነገር ፃፉ።
ስጋውን ጨረሰው በልቶ ጅብ ስግብግቡ
ሀ/ ስጋውን ጅብ በልቶ ስግብግቡ ጨረሰው።
ለ/ ጅብ ስጋውን ስግብግቡ ጨረሰው በልቶ።
ሐ/ ስግብግቡ ጅብ ስጋውን በልቶ ጨረሰው።
መ/ ስግብግቡ ጅብ ስጋውን ጨረሰው በልቶ።
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ለክርስትና መስፋፋት ምክንያት ከሆኑት ወስጥ
ሀ) የቅዱሳን ሐዋርያት እየዞሩ በሀገሩ ሁሉ ማስተማር
ለ) የተአምራት መኖር
ሐ) የሰማዕታት ሞት
መ) ሁሉም መልስ ናቸው።
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ናቡከደነፆር ያወጣው አዋጅ ምን ነበረ?
ሀ) እግዚአብሔርን እንዲያመልኩ
ለ) ቅዱሳንን እንዲያመልኩ
ሐ) ላቆመው ጣዎት እንዲሰግዱ
መ) ለእርሱ እንዲሰግዱ
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የሰራፕታዋ ሴት ለነቢዩ ኤልያስ እንዲያበረክትላት ያቀረበችለት ምንድን ነው?
ሀ. ዱቄትና ውሃ
ለ. ውሃ እና ዘይት
ሐ. ዱቄት እና ዘይት
መ. መልሱ ሀ እና ሐ ናቸው።
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የናቡቴ የወይን እርሻ ታሪክ ምን ያስተምረናል?
ሀ) ግፍ ያለመሥራት
ለ) የሰውን ገንዘብ ያለመመኘት
ሐ) እግዚአብሔር ያያል ብሎ መጠንቀቅ
መ) ሁሉም መልሶች ናቸው።
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?