Search Header Logo

የሩብ ዓመት ማጠቃለያ ልዩ ጥያቄና መልስ ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

4th - 6th Grade

Used 3+ times

የሩብ ዓመት ማጠቃለያ ልዩ ጥያቄና መልስ ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከጠቢቡ ንጉስ ሰሎሞን ምን ተማርን?

ሀ/ ከምንም ነገር በላይ እግዚአብሔርን የመፍራት ጥበብ እንደሚያስፈልገን።

ለ/ እግዚአብሔር የጠየቅነው በጎ ነገር አብዝቶ እንደሚሰጠን ።

ሐ/ የጸሎትን ጥቅም እና ኃይል።

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናሉ።

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በእግዚአብሔር መጠራት ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ/ በእግዚአብሔር መመረጥ

ለ/ በእግዚአብሔር መሾም

ሐ/ በእግዚአብሔር ለተለየ ዓላማ መለየት

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ማንነታችን የሚመሠረተው በምን በምን ላይ ነው?

ሀ/ በማህበረሰብ ላይ ብቻ ነው

ለ/ በቤተሰብ ብቻ ነው

ሐ/ በእግዚአብሔር ፣ በቤተሰብ እና በማህረሰብ ላይ ነው

መ/ መልሱ አልተሰጠም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ኢዮብ በሰይጣን እንዲፈተን የሆነው ለምንድን ነው?

ሀ/ እግዚአብሔር የኢዮብን ጽናት እንዲታይ ለማድረግ

ለ/ የሰይጣን ክፉ ፈቃድ በእግዚአብሔር እጅ የተያዘ መሆኑን ለማሳየት

ሐ/ ከእግዚአብሔር የሆነው ሁሉ ለክብር መሆኑን ለማስተማር

መ/ በፈተና መጽናት እንዲገባ

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በነገረ ማርያም ውስጥ የምናገኘው ትምህርት የትኛው ነው?

ሀ/ ስለ እመቤታችን ልደት እና እድገት።

ለ/ ስለ እመቤታችን ንጽሕና እና ዘላለማዊ ድንግል።

ሐ/ እመቤታችን ድንግል ማርያም በድህነታችን ውስጥ ስላላት ሱታፌ ወይም አስተዋጾ።

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል።

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጠቢቡ ሰሎሞንን ንጉሥ እንዲሆን አድርገው የቀቡት ሁለት ሰዎች እነማን ናቸው?

ሀ/ ካህኑ ዔሊ እና ነቢዩ ኤልያስ

ለ/ ካህኑ ሳዶቅ እና ነቢዩ ናታን

ሐ/ ካህኑ ዘካርያስ እና ነቢዩ ዮሐንስ

መ/ መልስ የለውም

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግማደ መስቀሉ ያረፈበት ከኢትዮጵያ ቅዱሳን መካናት የቱ ነው?

ሀ/ ደብረ ሊባኖስ

ለ/ አክሱም ጽዮን

ሐ/ ግሸን ደብረ ከርቤ

መ/ ሀ እና ለ መልስ ናቸው።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?