Search Header Logo

አቡጊዳ ከ ረ እስከ ጀ ጥያቄዎች ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

2nd - 4th Grade

Used 1+ times

አቡጊዳ ከ ረ እስከ ጀ ጥያቄዎች ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

6 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በታሪኩ ላይ እንደተጻፈው ኩራተኛው ድመት ለምን ወይዘሮ ቀበሮ ጋር ሄደ?

ሀ/ ወይዘሮ ቀበሮን ሰላም ሊላት

ለ/ የወይዘሮ ቀበሮን ምክር ሊጠይቅ

ሐ/ ወይዘሮ ቀበሮ ምሳ ስለጋበዘችው

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል።

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በታሪኩ ላይ እንደተጻፈው ብልህ እና አዋቂው ማን ነው?

ሀ/ ኩራተኛው ነጩ ድመት

ለ/ ጨረቃ

ሐ/ ወይዘሮ ቀበሮ

መ/ ፀሐይ

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ኩራተኛው ድመት ለምንድን ነው የሚኮራው?

ሀ/ የሰውነቱ ቀለም ነጭ ስለሆነ

ለ/ ከእኔ የበለጠ ቆንጆ የለም ብሎ ስለሚያምን

ሐ/ ከሁሉም ድመቶች እኔ ውብ ነኝ እበልጣለሁ ብሎ ስለሚያምን

መ/ ለ እና ሐ መልስ ናቸው።

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከታሪኩ ምን ተማራችሁ?

ሀ/ ኩራት መልካም እንዳልሆነ

ለ/ ሌሎችን ዝቅ አድርጎ ማየት አግባብ እንድላሆነ

ሐ/ ጓደኝነትን ከሚመስለን ጋር መመስረት እንዳለብን

መ/ ሁሉን በእኩል አይን ማየት እንዳለብን

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ልዩ የሆነው ቃል የቱ ነው?

ሀ/ ጉራ

ለ/ ትህትና

ሐ/ ትዕቢት

መ/ ኩራት

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ልዩ የሆነው ቃል የቱ ነው?

ሀ/ ብልጥ

ለ/ አዋቂ

ሐ/ ሞኝ

መ/ ብልህ

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?