Search Header Logo

የአማርኛ ቋንቋ ጽህፈት እና ንባብ ከ ነ እስከ የ ቃላትን ምስረታ ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

4th - 6th Grade

Used 1+ times

የአማርኛ ቋንቋ ጽህፈት እና ንባብ ከ ነ እስከ የ ቃላትን ምስረታ ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ማር ከ _____ ይገኛል።

ሀ/ ዝንብ

ለ/ ወፍ

ሐ/ ንብ

መ/ መልስ የለውም።

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ልጆቹ በጣም ስለደከማቸው __________ ።

ሀ/ በሉ

ለ/ ተኙ

ሐ/ ጠጡ

መ/ ሮጡ

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሀይማኖታችን ______________ ተዋሕዶ ነው።

ሀ/ ክርስቲያን

ለ/ ኦርቶዶክስ

ሐ/ ክርስትና

መ/ መልስ የለውም።

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

__________ የኢትዮጵያ ጎረቤት ሃገር ናት።

ሀ/ እስራኤል

ለ/ አርጀንቲና

ሐ/ ኤርትራ

መ/ ሁሉም መልስ ነው።

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አረፍተ ነገሩን ሙሉ የሚያደርገው ቃል የትኛው ነው?

__________ የዱር እንሰሳ ነው።

ሀ/ ውሻ

ለ/ ነብር

ሐ/ ድመት

መ/ ሀ እና ሐ መልስ ናቸው።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?