
አቡጊዳ ከ ሐ እስከ መ ጥያቄዎች ምድብ አንድ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
2nd - 3rd Grade
Used 3+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በታሪኩ ላይ ነብሩን ሲያባርሩት የነበሩት ምኖች ናቸው?
ሀ/ አንበሶች
ለ/ ገበሬዎች
ሐ/ አዳኞች
መ/ መንገደኞች
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
አዳኞቹ ከመምጣታቸው በፊት ሽማግሌው ገበሬ ነብሩን የት ደበቀው?
ሀ/ ከረጢት ውስጥ
ለ/ ጆንያ ውስጥ
ሐ/ ስልቻ ውስጥ
መ/ ጉርጓድ ውስጥ
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጦጢት ፍርዷን ያሰማችው የት ሆና ነበር?
ሀ/ ድንጋይ ላይ ቁጭ ብላ
ለ/ ወንበር ላይ ቁጭ ብላ
ሐ / ዛፍ ላይ ወጥታ
መ/ ዳገት ላይ ወጥታ
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ከነዚህ እንሰሳት ወስጥ ሽማግሌው ገበሬ ይበላ ብሎ የፈረደው የትኛው ነው?
ሀ/ ዝንጀሮ
ለ/ ፍየል
ሐ/ ውሻ
መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ከታሪኩ ምን እንማራለን?
ሀ/ ደግነት ጥሩ እንደሆነ
ለ/ ለእውነት መፍረድ እንዳለብን
ሐ/ ስንፈርድ መፍራት እና ማዳላት እንደሌለብን
መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?