
የ 2014 ዓ.ም. የሁለተኛ ሩብ ዓመት ጥያቄ እና መልስ ምድብ አንድ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
3rd - 5th Grade
Used 3+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ተዋሕዶ ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) ሰው አምላክ ሆነ አምላክ ሰው ሆነ ማለት ነው
ለ) ሁለት ባሕርይ ሁለት አካል ማለት ነው
ሐ) አንድ አካል አንድ ባሕርይ ማለት ነው
መ) መልስ አልተሰጠም
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ያጠመቀው ማን ነው?
ሀ) ሐዋርያው ዮሐንስ
ለ) ሐዋርያው ቶማስ
ሐ) መጥመቀ መለኮት ዮሐንስ
መ) እራሱ ነው የተጠመቀው
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እግዚአብሔር ለአዳም ሕግን የሰጠው ለምንድን ነው?
ሀ) ፍጥረቱ በመሆኑ
ለ) እንዳይጠፋበት በመፈለግ
ሐ) በሥርዓት እንዲኖር
መ) ሁሉም መልሶች ናቸው።
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጌታችንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለቱን ቅዱስ ሥዕል የሣለው ማን ነው?
ሀ) መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ለ) ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ
ሐ) ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ
መ) ሁሉም መልሶች ናችው።
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከዚህ ቅዱስ ሥዕል ምን ታያላችሁ?
ሀ) አብ በደመና
ለ) ወልድ በአካል በቅዱስ ዮሐንስ መጠመቁ
ሐ) መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ
መ) መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የቃሎችን ቅደም ተከተል አስተካክላችሁ ዓረፍተ ነገር ፃፉ።
ገዝታ ሰናይት መጣች ቡና
ሀ/ ገዝታ መጣች ቡና ሰናይት።
ለ/ ሰናይት ገዝታ መጣች ቡና።
ሐ/ ሰናይት መጣች ቡና ገዝታ።
መ/ ሰናይት ቡና ገዝታ መጣች።
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ወስጥ የቤተ ክርስቲያን ትርጉም የትኛው ነው?
ሀ) የክርስቲያኖች ኅብረት
ለ) የክርስቲያን ሰውነት
ሐ) የእግዚአብሔር ማደሪያ
መ) ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን
ሠ) ሁሉም መልስ ናቸው።
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?