Search Header Logo

የሩብ ዓመት ማጠቃለያ ልዩ ጥያቄና መልስ ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

2nd - 3rd Grade

Used 1+ times

የሩብ ዓመት ማጠቃለያ ልዩ ጥያቄና መልስ ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ካስተማረ በኋላ ለሕዝቡ የሚበሉትን አበርክቶ የሰጣቸው ምንድን ነው?

ሀ) ሁለት ዓሣ፣ አምስት እንጀራ

ለ) ሁለት እንጀራ፣ አምስት ዓሣ

ሐ) ሦስት እንጀራ፣ ሁለት ዓሣ

መ) አንድ ዓሣ፣ ሦስት እንጀራ

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

አክብሮትን ለአባትና ለእናታችን ምን በማድረግ እንገልጻለን/እናሳያለን?

ሀ/ በመታዘዝ

ለ/ እንደ አቅማችን ሥራ በማገዝ

ሐ/ ምክራቸውን በመስማት

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

አዳምና ሔዋን ከእግዚአብሔር የጠፉት በምን ምክንያት ነው?

ሀ/ አትብሉ የተባሉትን በመብላታችው

ለ/ ትህዛዙን ባለመጠበቃቸው

ሐ/ ከእግዚአብሔር ይልቅ የእባብን ምክር በመስማታቸው

መ/ መልሱ የለም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ምጽዋት ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ/ ስጦታ

ለ/ ልግስና

ሐ/ ችሮታ

መ/ መልስ የለውም

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ገብር ኄር ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ/ ታማኝ አገልጋይ

ለ/ ቸር አገልጋይ

ሐ) ትኁት አገልጋይ

መ) ሁሉም መልስ አይደለም

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በቤተ ክርስትያናችን አስተምህሮ የሳምንቱ ቀናት መጀመሪያ የቱ ቀን ነው?

ሀ/ ሰኞ

ለ/ ማክሰኞ

ሐ/ እሁድ

መ/ መልስ የለውም

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጸሎተ ሐሙስ ዕለት ምን የተማርንበት ቀን ነው?

ሀ/ ትህትናን የተማርንበት ቀን ነው

ለ/ መታዘዝን የተማርንበት ቀን ነው

ሐ/ ራስን ዝቅ ማድረግ እንዳለብን የተማርንበት ቀን ነው

መ/ ምንም አልተማርንም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Classlink

Continue with Classlink

Clever

Continue with Clever

or continue with

Microsoft

Microsoft

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?