Search Header Logo

የሩብ ዓመት ማጠቃለያ ልዩ ጥያቄና መልስ ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

4th - 5th Grade

Used 1+ times

የሩብ ዓመት ማጠቃለያ ልዩ ጥያቄና መልስ ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

12 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን ከትንሣኤው በኋላ ዐርባ ቀን እስኪሞላው ድረስ ምን አደረገ?

ሀ) ስለ እግዚአብሔርም መንግሥት አስተማረ

ለ) ትምህርተ ኅቡሃትን አስተማረ

ሐ) መጽሐፈ ኪዳንን አስተማረ

መ) ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ መሆኑን አሳያቸው

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

እግዚአብሔር እና ሰውን መውደዳችንን እንዴት በተግባር(በሥራ) እንገልፃለን?

ሀ/ እናት እና አባትን በመታዘዝ።

ለ/ ባልንጀራን በመርዳት።

ሐ/ ማንኛውንም ሰው እንደራሳችን በመውደድ

መ/ መልስ የለውም

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ዳግም ትንሣኤ ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) ጌታችን በድጋሚ ከሞት መነሣቱ

ለ) ጌትችን በድጋሚ ለሐዋርያቱ በተዘጋ ቤት ውስጥ ስለተገለጠ

ሐ) የትንሣኤው ቃለ እግዚአብሔር ሳይለወጥ፤ በሙሉ በዚህ ቀን ስለሚደገም፡፡

መ) ለ እና ሐ መልስ ናቸው

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ቶማስ የኢየሱስ ክርስቶስን ጎን ሲዳስስ እጁ ከእሳት እንደገባ ጅማት ተኮማተረች ፡፡ “ጌታዬ” “አምላኬ” አለ፡፡ እንዲህ ሲል ምን ማለቱ ነው?

ሀ) ጌታዬ ሲል ሥጋ መልበሱን

ለ) አምላኬ ማለቱ መለኮትነቱን

ሐ) አንተ ከዓለም በፊት የነበርክ፣ አሁንም ያለህ፣ ዓለምን አሳልፈህ የምትኖር

መ) አንተ ሰማያዊም፣ ምድራዊም ነህ ሲል ነው

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

መታዘዝ ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ/ ከራሳችን ፍቃድ ይልቅ የአምላካችንን ፍቃድ የምናደርግበት ነው።

ለ/ በቤተ ክርስቲያን አድርጉ የተባልነውን ማድረግ ማለት ነው።

ሐ/ ሕገ እግዚአብሔርን የምንፈጽምበት ነው።

መ/ የራሳችንን ፍቃድ የምናደርግበት ነው።

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሆሣዕና ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) አባክህ አሁን አድን

ለ) አባክህ አሁን ባርክ

ሐ) መድኃኒት

መ) ሁሉም መልስ ነው

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የጸሎት ጥቅም ምንድን ነው?

ሀ/ ለምስጋና (እግዚአብሔር ስላደረገልን እና ስለሚያደርግን ምስጋና የምናቀርብበት)

ለ/ ለልመና (የሚያስፈልገንን ከእግዚአብሔር የምንጠይቅበት)

ሐ/ በተቸገርን ሰዓት ብቻ እግዚአብሔር እርዳታ የምንጠይቅበት።

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?