
የ 2014 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ጥያቄ እና መልስ ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
4th - 12th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የቤተ ክርስቲያንን ታሪክ ለማጥናት________ምንጮች ናቸው
ሀ) ሊቃውንት የጻፏቸው መጻሕፍት
ለ) ብሉይ ኪዳን እና ሐዲስ ኪዳን
ሐ) የክርስቲያኖች መቃብር፣ መቅደሶች፣ ሥዕሎች፣
መ) የአርኬዎሎጂ የምርመራ ቅርሶች
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ናዝራዊ ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ/ የተመረጠ
ለ/ የራስ ጽጉሩን የማይላጭ እግዚአብሔርን እያገለገለ የሚኖር
ሐ/ የተለየ
መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ ለክርስትና እምነት መስፋፋት ምክንያቶች ናቸው
ሀ) የፅርዕ ቋንቋ በዓለም መስፋፋት
ለ) ብሉይ ኪዳን ከእብራይስጥ ወደ ፅርዕ /ግሪክ/ መተርጎም
ሐ) የሮም መንግሥት የዓለም ገዢ ስለነበር ክርስትና በቀላሉ ማስፋፋት አልተቻለም ነበር
መ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ቤተ ክርስቲያን ጫማ የምናወልቀው እንዲሁም የምንሳለመው ለምንድን ነው?
ሀ/ የተቀደሰ ቦታ ስለሆነ
ለ/ የእግዚአብሔር ቤት ስለሆነ
ሐ/ የቀደሙ ቅዱሳን አባቶቻችንን አርአያ አድርገን
መ/ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥርዓት ስለሆነ
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በአይሁድና በሳምራውያን መካከል የነበረው ጠብ ምን ነበር?
ሀ) አይሁድ ትንሣኤ ሙታን የለም ብለው ስለማያምኑ
ለ) ሳምራውያን ከብሉይ ኪዳን አምስቱን የሙሴን መጻሕፍት ብቻ ስለሚቀበሉ እና ትንሣኤ ሙታን የለም ብለው ስለሚያምኑ
ሐ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው
መ) መልሱ አልተሰጠም
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በቤተ ክርስቲያን በቋሚነት ዘወትር ዕለት በዕለት የሚጸለዩ የጸሎት አይነቶች የትኞቹ ናቸው?
ሀ/ የቅዳሴ ጸሎት፤ የኪዳን ጸሎት፤ ድርሳናት።
ለ/ የፍትሐት ጸሎት፤ የክርስትና ጸሎት ፤የተክሊል ጸሎት
ሐ/ የቅዳሴ ጸሎት፤ የኪዳን ጸሎት፤ስንክሳር
መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
አንድ ሰው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሲጠመቅ ክርስትና ሲነሳ (ምስጢረ ጥምቀት ሲፈፀም) ምን ምን እናያለን?
ሀ/ ማህተም እንገቱ ላይ ይታሰራል።
ለ/ አክሊል እና ካባ ይደረግለታል።
ሐ/ በተዘጋጀው ውሃ ላይ የጥምቀት ጸሎት ይደርሳል።
መ/ ክርስትና አባት ወይም እናት ጣቱን ይዘው ጸሎተ ሃይማኖት ደግመው ሃይማኖቱን ለማስተማር ቃል ይገባሉ።
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?