Search Header Logo

የአማርኛ ቋንቋ ጽሁፍና ንባብ (የቤተሰብና የጓደኛን ስም መጻፍ) ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

3rd - 4th Grade

Used 2+ times

የአማርኛ ቋንቋ ጽሁፍና ንባብ (የቤተሰብና የጓደኛን ስም መጻፍ) ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጓደኛ ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ/ በሐዘንም፣በደስታም አብሮ የሚሆን

ለ/ ከራስ ይልቅ የጓደኛን ፍላጎት የሚያስቀድም

ሐ/ ሃሳብን የሚጋራ፣ መፍትሄን የሚያካፍል

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናሉ

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የአያታችሁ እናት ወይም አባት ሌላ መጠሪያ ስም የትኛው ነው?

ሀ/ ወንድ አያት

ለ/ ቅድመ አያት

ሐ/ ሴት አያት

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የአክስት ወይም የአጎታችሁ ልጆች ለእናንተ ምኖች ናቸው?

ሀ/ ጎረቤቶች

ለ/ ጓደኞች

ሐ/ የቅርብ ዘመዶች

መ/ መልስ የለውም

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የእናታችሁ ወይም የአባታችሁ እህት ሌላ መጠሪያ ስም የትኛው ነው?

ሀ/ እህት

ለ/ ሚስት

ሐ/ አክስት

መ/ ሴት አያት

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አባትና እናታችሁ በአንድ ላይ ማን ተብለው ይጠራሉ?

ሀ/ ባልና ሚስት

ለ/ ወላጆች

ሐ/ አያቶች

መ/ ሀ እና ለ መልስ ይሆናሉ

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የእናታችሁ ወይም የአባታችሁ እናት ሌላ መጠሪያ ስም የትኛው ነው?

ሀ/ ወንድ አያት

ለ/ አያት

ሐ/ ሴት አያት

መ/ ለ እና ሐ መልስ ይሆናሉ

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የአባታችሁ ወይም የእናታችሁ ወንድም ሌላ መጠሪያ ስም የትኛው ነው?

ሀ/ አያት

ለ/ አክስት

ሐ/ አጎት

መ/ ቅድመ አያት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?