Search Header Logo

ቀለማት በአማርኛ ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

1st - 3rd Grade

Used 1+ times

ቀለማት በአማርኛ ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሦስቱ መሰረታዊ ቀለሞች እነማን ናቸው?

ሀ/ አረንጓዴ፣ ቀይ፣ ቢጫ

ለ/ ሮዝ፣ ሐምራዊ፣ ሰማያዊ

ሐ/ ብርማ፣ ብርቱካንማ፣ ቀይ

መ/ ቀይ፣ ቢጫ፣ ሰማያዊ

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

Media Image

ሀ/ ቀይ

ለ/ አቮካዶ

ሐ/ አረንጓዴ

መ/ ለ እና ሐ መልስ ናቸው።

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

Media Image

ሀ/ ቅርጫት

ለ/ ቀይ

ሐ/ ቲማቲም

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል።

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

Media Image

ሀ/ ቀይ ጫማ

ለ/ ሐምራዊ ጫማ

ሐ/ ሮዝ ጫማ

መ/ መልሱ አልተሰጠም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

Media Image

ሀ/ አረንጓዴ

ለ/ ቀይ

ሐ/ ፖም

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል።

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በታሪኩ ላይ እንደተነገርው ባላገሩ *ማሩን የተሸከመው* ምን ውስጥ ነበር?

ሀ/ ስልቻ

ለ/ ከረጢት

ሐ/ ገንቦ

መ/ እንስራ

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ባላገሩ _________ እየጎተተ ከገበያ እየተመለሰ እያለ ሁለቱ ሌቦች ከርቀት አዩት።

ሀ/ ትልቅ ፍየል

ለ/ ትልቅ በሬ

ሐ/ ትልቅ በግ

መ/ መልሱ አልተሰጠም።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?