መስከረም ወር

መስከረም ወር

Assessment

Quiz

Religious Studies, English

5th - 6th Grade

Easy

Created by

Melat Ayele

Used 1+ times

FREE Resource

Student preview

quiz-placeholder

21 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የኢትዮጵያ አዲስ አመት የሚጀምርበት ወር ምን ይባላል?

እንቁጣጣሽ

መስቀል

መስከረም

2.

FILL IN THE BLANK QUESTION

1 min • 1 pt

ኢትዮጵያ በአመት ውስጥ ስንት ወራቶች አሉዋት?

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር አምስተኛው ወር ምን ተብሎ ይጠራል?

የካቲት

መጋቢት

ጥር

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የአቡነ ተክለሀይማኖት የቀድሞ ስማቸው ማን ይባላል?

ተክለ ወልድ

ፍስሀ ፅዮን

ሁለቱም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ውስጥ ከአምስቱ አእማደ ሚስጥር የሆነው የቱ ነው?

ሚስጥረ መዝሙር

ሚስጥረ ቅዳሴ

ሚስጥረ ጥምቀት

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሥላሴ ስንት ናቸው?

አንድም ሶስትም

ሁለትም ሶስትም

ሁለቱም መልስም ናቸው

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

Media Image

በምስሉ ላይ የምትመለቷቸው አባት ወይም ካህን የያዙት መስቀል ስም ምን ተብሎ ይጠራል?

መጾር መስቀል

የእጅ መስቀል

ሁለቱም

Create a free account and access millions of resources

Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports
or continue with
Microsoft
Apple
Others
By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy
Already have an account?