
አጫጭር ታሪኮች ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
3rd - 4th Grade
Used 2+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሰማዕቱ አባታችን አቡነ ጴጥሮስ በስንት ዓ.ም. ተወለዱ?
ሀ/ 1975
ለ/ 1875
ሐ/ 1855
መ/ መልሱ አልተሰጠም።
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሰማዕቱ አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የተወለዱበት ከተማ ማን ይባላል?
ሀ/ አዲስ አበባ
ለ/ አክሱም
ሐ/ ፍቼ
መ/ ሐረር
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሰማዕቱ አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ትምህርትን እንዲማሩ ቤተሰቦቻቸው የወሰዷቸው ገዳም **ደብረ ሊባኖስ** ገዳም ይባላል።
ሀ/ እውነት
ለ/ ሐሰት
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጣልያን ጦር ለሁለተኛ ጊዜ ኢትዮጵያን የወረረው በ 1927 ዓ. ም. ነበር።
ሀ/ እውነት
ለ/ ሐሰት
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሰማዕቱ አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን ለጣሊያኑ ጀነራል ለግራዚያኒ አሳልፈው የሰጡት የጣሊያን እንደራሴ የነበሩት ራስ ኃይሉ ይባላሉ።
ሀ/ እውነት
ለ/ ሐሰት
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?