Search Header Logo

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

4th Grade

Used 1+ times

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ታሪክ ማለት ምን ማለት ነው

ሀ) ዜና

ለ) ወሬ

ሐ) ዜና መዋዕል

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ማለት

ሀ) በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የተጠመቁ ታሪክ ማለት ነው

ለ) የክርስቲያኖች ታሪክ ማለት ነው

ሐ) ስለ ቅዱሳን ተጋድሎ ይምንማርበት

መ) ስለ ሃይማኖት የምናወቅበት ማለት ነው

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ቤተ ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው

ሀ) የክርስቲያኖች ቤት

ለ) የከርስቶስ ተከታይ ማለት ነው

ሐ) ሀ) ብቻ መልስ ነው

መ) መልስ አልተሰጠም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የቤተ ክርስቲያን ዋና አካላት የሚባሉት

ሀ) ሰው

ለ) ጊዜ

ሐ) ቦታ

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የቤተ ክርስቲያንን ታሪክ ለማወቅ ምንጮቹ እናማን ናቸው?

ሀ) ብሉይ ኪዳን እና ሐዲስ ኪዳን

ለ) ሊቃውንት የጻፏቸው መጻሕፍት

ሐ) ሀ/ እና ለ መልስ ናቸው

መ) ምልስ አልተሰጠም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies