
የአማርኛ ቋንቋ ጽህፈት እና ንባብ ከ ደ እስከ ፐ ቃላት... ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
4th - 7th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጎበዝ ብለን ሰነፍ ካልን፣ ደካማ ብለን ምን እንላለን?
ሀ/ ታታሪ
ለ/ ፈጣን
ሐ/ ጠንካራ
መ/ ፈርጣማ
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ደካማ ብለን ጠንካራ ካልን፣ ጅል ብለን ምን እንላለን?
ሀ/ ሞኝ
ለ/ ቂል
ሐ/ ብልጥ
መ/ ሁሉም መልስ ይሆናሉ።
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ትኩስ ብለን ቀዝቃዛ ካልን፣ ጣፋጭ ብለን ምን እንላለን?
ሀ/ የሚጥም
ለ/ ጎምዛዛ
ሐ/ መራራ
መ/ ለ እና ሐ መልስ ናቸው።
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ወዳጅ ብለን ጠላት ካልን፣ ጤና ብለን ምን እንላለን?
ሀ/ ጤነኛ
ለ/ ህመም
ሐ/ ህመምተኛ
መ/ መልስ አልተሰጠም።
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ስእሉ ምንን ያሳያል?
ሀ/ ጦር
ለ/ ጋሻ
ሐ/ ዳዊት
መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል።
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?