
ገና በዓል
Authored by kelem wolde
Religious Studies
KG - 5th Grade
አዳም ነው covered
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
21 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ዮሐንስ ጌታን ያጠመቀው ምን እያለ እያለነው
ሀ አንተ የሀህያው ሀየእግዚያብሔር ልጅ ነው
ለ አባቴ
ሐ አይታወቅም
መ ሀ እና ለ መልስ ናቸው
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጥምቀት ማለት ምን ማለት ነው
ሀ ጠጣ
ለ ዘፈቀ ጠመቀ
ሐ አነሳ
መ አወጣ
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጌታችን ልደት የምናከብረው እንዴት ነው
ሀ በቤተክርስቲያን ተገኝተን ቆርበን የተራበው አብልተን
ለ ቤታችን ተኝተን
ሐ መጫወቻ በመኤድ
መ መልስ የለም መ
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሀጌታችንን ያጠመቀው ማን ነው
ሀ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ለ
ጴጥሮስ ጥሮስ
ሐ ጳውሎስ
መ ሁሉም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ገሀድ ማለት ምን ማለት ነው
ሀመገለጥ
ለ ለውጥ
ሐሁሉም
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በዓላትን በማክበራችን ምን እናገኛለን
ሀስጦታ
ለ መዝሙር
ሐበረከት እና ፍፁም ደስታ
መ መልስ የለም
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ቤተክርስቲያን ስንሄድ ነጭ ልብስ የምን ምሳሌ ነው
ሀ የጥቁቁርነት
ለ የነጭነት
ሐ ሐየቢጫነት
መ መልስ የለም
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?