
የአባታችን የአብርሃም እና የሣራ ታሪክ - ምድብ ፩
Authored by C C
Religious Studies
2nd - 5th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የአብርሃምና የሳራ ልጅ ማን ይባላል?
ሀ/ አሮን
ለ/ ይስሐቅ
ሐ/ ያዕቆብ
መ/ መልስ
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ይስሐቅ ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ/ ይሳቅ
ለ/ ይስቃል
ሐ/ ደስታ
መ/ ሁሉም
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ይስሐቅ ለወላጆቹ ምን ዓይነት ልጅ ነበር?
ሀ/ ታዛዥ
ለ/ ቅን
ሐ/ ትሑት
መ/ ሁሉም መልስ ነው
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እግዚአብሔር አምላክ አብርሃምን ከካራን ወጥቶ ወደ የት እንዲሄድ አዘዘው?
ሀ/ ግብጽ
ለ/ ከነአን
ሐ/ዑር
መ/ መልስ የለም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
አብርሃም እና ሳራ ሥላሴን በቤታቸው ካስተናገዱ በኋላ ሥላሴ ሳራን ልጅ ትወልጃለሽ ባሏት ጊዜ የሳቀው ማን ነው?
ሀ/ አብርሃም
ለ/ ሳራ
ሐ/ ሀ እና ለ
መ/ መልስ የለም
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እግዚአብሔር አምላክ አብርሃምን ልጅህን ሰዋልኝ ባለው ጊዜ አብርሃም ትእዛዙን ለመፈጽም እሺ አለ።
ሀ/ እውነት
ለ/ ሀሰት
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እግዚአብሔር አምላክ አብርሃምን ልጅህን ሰዋልኝ ያለው ለምንድነው?
ሀ/ ታዛዥነቱን ለማየት
ለ/ እምነቱን ለማየት
ሐ/ ሀ እና
መ/ መልስ የለም
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?