Search Header Logo

Maths Grade 6

Authored by Gebreslasie Gebremichael

Mathematics

6th Grade

Used 1+ times

Maths Grade 6
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

47 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አንድ ሙሉ ቁጥር ኢተጋማሽ የሚሆነው የቁጥሩ የአንድ ቤት ሆሄ ---------ከሆነ ብቻ ነው።

1፣3፣ 5፣ 7፣ 9

0፣ 2፣ 4፣ 6፣ 8

0፣ 2፣ 3፣ 6፣ 8

2፣ 5፣ 6፣ 8

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ውስጥ ብቸኛ እና ተተንታኝ ቁጥር ያልሆነ የቱ ነው?

5

4

6

1

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ትክክል አይደለም።

ለ 6 ያለቀሪ ተካፋይ የሚሆኑ ቁጥሮች ለ 2 እና ለ 4 ተካፋይ ይሆናሉ።

ለ 5 ያለቀሪ ተካፋይ የሚሆኑ ቁጥሮች የ1 ቤት ሆሄያቸው 0 ወይም 5 ከሆነ ነው።

ለ 4 ያለቀሪ ተካፋይ የሚሆኑ ቁጥሮች የመጨረሻው ሁለት ሆሄያት የ4 ብዜት ከሆነ ነው።

ለ 4 ያለቀሪ ተካፋይ የሚሆኑ ቁጥሮች ለ2 ተካፋይ ናቸው።

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አንድ ሙሉ ቁጥር በ9 ተካፋይ ከሆነ በ--------ተካፋይ ይሆናል።

በ 5

በ2

በ3

ሀ እና ለ መልስ ናቸው

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ለ እራሱ እና ለ 1 ብቻ የሚካፈል ሙሉ ቁጥር ------ይባላል።

ብቸኛ

ተተንታኝ

ብቸኛም ተተንታኝም

መልስ የለም

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ውስጥ ተከታታይ የሆኑ ተተንታኝ ቁጥሮች ናቸው

2 እና 3

5 እና 6

8 እና 9

4 እና 5

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ትንሹ ተተንታኝ ሙሉ ቁጥር ------ነው።

4

3

2

1

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Classlink

Continue with Classlink

Clever

Continue with Clever

or continue with

Microsoft

Microsoft

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?