Search Header Logo

አጠቃላይ ሳይንስ 7ኛ ክፍል

Authored by enyew kifle

Science

7th Grade

Used 3+ times

አጠቃላይ ሳይንስ 7ኛ ክፍል
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

120 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሳይንስ የጥናት ዘዴ ሆኖ አጠቃላይ ተፈጥሮ እና የሰው ማህበራዊ ትስስሮችን በተመለከተ እውቀትን የሚያጐናፅፍ ነው፡፡

እውነት

ሀሰት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሃይማኖታዊ ግኝቶችን በተግባር ወደ ሥራ የእመተርጎም የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ግንኙነት ነው።

እውነት

ሀሰት

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እውቀት በግብርና ላይ ምንም አስተዋፆ የለውም።

እውነት

ሀሰት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የዓለማችን የሕዝብ ብዛት በጣም ለመጨመሩ ዋነኛው ምክንያት ፋብሪካዎች በፍጥነት መስፋፋታቸው እንዲሁም የከተሞች መስፋፋት የተፈጥሮ ሀብቶች በፍጥነት ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው፡፡

እውነት

ሀሰት

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የሰው ልጅ በሕይወት ታሪኩ ውስጥ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ባመጡት እድገት እና ብልፅግና ሕይወቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተለወጠ መጥቷል፡፡

እውነት

ሀሰት

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ፋራዴይ የብሪትሽ ኬሚስትና ፊዚስት ሲሆን በአቶማዊ ጉልበት ባደረገው ጥናትና ምርምር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል።

እውነት

ሀሰት

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ዶክተር አክልሉ ለማ ከተዋቂ የኢትዮጵያ ሳይንትስቶች አንዱ ሲሆን ፀረ-ተበይ መጠቀም በሰው ልጅ ላይ የሚደረሰውን ጉዳት የሚገልጽ ጥናት ውጤት አበርክተዋል።

እውነት

ሀሰት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Classlink

Continue with Classlink

Clever

Continue with Clever

or continue with

Microsoft

Microsoft

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?