Wayground logo

Free Printable Worksheets

Font size

S
M
L
XL
Worksheets

Kelemwa Wolde

Total questions: 20

Worksheet time: 10mins

Name
Class
Date
1.

መስረቅ ሀጢያት መሆኑን ያስተማረን ከእናን ማን ነው

a)

ሀ ኤኖክ

b)

ለ ማቲዮስ

c)

ሐማንም

d)

መ ሉቃስ

2.

ከአስርቱ ትዕዛዝ የመጀመሪያው ምንድነው

a)

ሀ መስረቅ

b)

ለ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ

c)

ሐሁለቱም

d)

መ መልስ የለም

3.

3 አሁን የምንፃመው ፃም ስሙ ማን ይባላል

a)

ሀ የሐዋርያት ፃም

b)

ለ የገና ፃም

c)

ሐ የአብይ ፃም

d)

መ መልስ የለም

4.

በመጀመሪያ እግዚአብሔር ማንን ፈጠረ

a)

ሀ ሰዎችን ፈጠረ

b)

ለ ሰማይና ምድርን ፈጠረ

c)

ሐ እንሰሳትን ፈጠረ

d)

መ ሁሉንም

5.

አዳምንና ሔዎንን ያሳተው ማን ነው

a)

ሀ ሴጣን

b)

ለ እባብ

c)

ሐ ፈረስ

d)

መ ሁሉም

6.

ትክክለኛውን ዓረፍተ ነገር ምረጡ

a)

ሀ በልቶ ተኛ

b)

ለ ለነህምያ ትምህርት ቤት ሄደ

c)

ሐ ተኛ በልቶ

d)

መ ትምህርት ነህምያሄደ ቤት

7.

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ምን ይቀራል

a)

ሀ ወልድ

b)

ለ ስላሴ

c)

ሐ ሀ እና ለ

d)

መ አሀዱ አምላክ አሜን

8.

በኢትዮጵያ በቀን 16 የሚከበረው የማን በዓል ነው

a)

ሀ የእመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም

b)

ለ የኪዳነ ምህረት በዓል

c)

ሐ የቅዱስ ሚካኤል

d)

መ የቅዱስ ገብርኤል

9.

ማርያም ማለት ምን ማለት ነው

a)

ሀ መንግስ መርታ የምታስገባተማርያም

b)

ለ አማላጅ

c)

ሐ እናት

d)

መ ሁሉም

10.

ስለ ቅዱስ እስጢፋኖስ ታሪክ ያስተማራችሁ ማን ነው

a)

ሀ ገሊላ

b)

ለ ቤቲ

c)

ሐ ነህምያ

d)

መ አይታወቅም

11.

የቅዱስ እስጢፍኖስ በዓል የሚከበረው በኢትዮጵያ በቀን ስንት ነው

a)

ሀ 17

b)

ለ 16

c)

ሐ 12

d)

መ11

12.

እንጀራ ይጠጣል ይባላል

a)

ሀ ሐሰት

b)

ለ ሐሰት

c)

ሐ ሁለቱም

13.

ገሊላ ውሃ ጠጣ ይባላል

a)

ሀ እውነት

b)

ለ ሐሰት

c)

ሐ ሁለቱም

14.

ልጆች ለእናት እና አባት መታዘዝ አለባችሁ

a)

ሀ ሐሰት

b)

ለ እውነት

c)

ሐ መልስ የለም

15.

ቀ ብሎ ቀበሮ ካለ ው ብሎ

a)

ውብ ውሻ ውስጥ

b)

ውሸት ውሃ ውስጥ

c)

ወጣ መጣ መላጣ

16.

አምስቱ አህማደ ሚስጥር የመጀመሪያው የቱ ነው

a)

ሀ አምስቱ ከበሮ

b)

ለ ወንጌል

c)

ሐ መፀሐፍ ቅዱስ

d)

መ ሚስጥረ ስላሴ

e)

ሠ ሀ እና ለ መልስ ናቸው

17.

ዜማ ስንት ዓመቷ ነው

a)

ሀ ስድስት

b)

ለ አምስት

c)

ሐ አራት

d)

መ አንድ

18.

የቅዱስ እስጢፋኖስ እናት ስሟ ማን ይባላል

a)

ሀ መልካም

b)

ለ ማርያም

c)

ሐ ሔዎን

d)

መ ማርታ

19.

የቅዱስ ኦስጢፍኖስ አባት ስሙ ማን ይባላል

a)

ሀ ያዕቆብ

b)

ለ ስምኦን

c)

ሐ ጳውሎስ

d)

መ መልስ የለም

20.

መፍራት የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ነው

a)

ሀ ሰውን መፍሪት

b)

ለ እግዚአብሔር መፍራት

c)

ሐ ድንግል ማርያምን

d)

መ መልስ የለም