
የዓመቱ ወቅቶች ምድብ አንድ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
1st - 2nd Grade
Used 4+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
1.ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከአራቱ ወቅቶች ውስጥ የማይመደበው የቱ ነው?
መጸው
በጋ
ክረምት
ሰናይ
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የወርኅ ጸደይ ሌላ መጠሪያው ምን ይባላል?
መከር
ሐጋይ
በልግ
ክረምት
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ወርኅ አበባ በመባል የሚታወቀው ወቅት የቱ ነው?
ክረምት
መከር [መጸው]
ጸደይ [በልግ]
ሐጋይ [በጋ]
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በውሃ፣ በዝናምና ፣ በነጎድጓድ የሚታወቀው ወቅት የቱ ነው?
ወርኅ በጋ
ወርኅ ጸደይ
ወርኅ ክረምት
ወርኅ መጸው
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ዘመነ ፀሐይ ወይም ደረቅ ወቅት በመባል የሚጠራው ወቅት የቱ ነው?
ሐጋይ
ክረምት
መጸው
ጸደይ
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?