
የእንሰሳትን ስም ማንበብና መጻፍ ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
3rd - 5th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
6 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ከእነዚህ እንሰሳት ውስጥ ስጋ የሚበላ የትኛው ነው?
ሀ/ ሚዳቋ
ለ/ አቦሸማኔ
ሐ/ ጅብ
መ/ ለ እና ሐ መልስ ናቸው
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከእነዚህ እንሰሳት ውስጥ ሳር የሚበላ የትኛው ነው?
ሀ/ አህያ
ለ/ በግ
ሐ/ ፍየል
መ/ ዋልያ
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
3/ ከእነዚህ እንሰሳት ውስጥ እንቁላል የሚጥል የትኛው ነው?
ሀ/ አውራ ዶሮ
ለ/ እርግብ
ሐ/ እንቁራሪት
መ/ አዞ
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከእነዚህ እንሰሳት ውስጥ ኑሮው በውሃ ወስጥ የሆነው የትኛው ነው?
ሀ/ አሳ እምበሪ
ለ/ ዶልፊን
ሐ/ ጭልፊት
መ/ አሳ
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በውሃ ወስጥ እና በመሬት ላይ የሚኖሩ እንሰሳት የትኞቹ ናቸው?
ሀ/ አዞ
ለ/ ጉማሬ
ሐ/ ዔሊ
መ/ እንቁራሪት
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ወስጥ አጥቢ እንሰሳ የሆነው የትኛው ነው?
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?