Search Header Logo

የ 2014 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ጥያቄ እና መልስ ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

1st - 3rd Grade

Used 1+ times

የ 2014 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ጥያቄ እና መልስ ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ማለት...

ሀ) በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የተጠመቁ ታሪክ ማለት ነው

ለ) የክርስቲያኖች ታሪክ ማለት ነው

ሐ) ስለ ቅዱሳን ተጋድሎ የምንማርበት ማለት ነው

መ) ስለ ሃይማኖት የምንማርበት ማለት ነው

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የምናማትበው ጸሎት ስንጀምር ብቻ ነው።

ሀ/ እውነት ( ጸሎት ስንጀምር ብቻ ማማተብ በቂ ነው)

ለ/ ሐሰት ( ከመኝታ ስንነሳ፣ ስንመገብ፣ ስራ ስንጀምር እና ስንጨርስ፣ ስንፈራ....... ማማተብ አስፈላጊ ነው)

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የሶምሶን አባት ማን ይባላል?

ሀ/ ዘካርያስ

ለ/ ዮሐንስ

ሐ/ ማኑሄ

መ/ ፋኑኤል

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ መማር የሚጥቅመው...

ሀ) ቤተ ክርስቲያን በማን እንደተመሠረትች ለመረዳት

ለ) የቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮ ለመረዳት

ሐ) የነበሩ ችግሮችን ለማረምና መልካም ጅምሮችን በተሻለ መልኩ ለመቀጠል

መ) ትውልዱ ለችግሮች መፍትሔ ለመፈልግ ጠንክሮ ቤተ ክርስቲያንን እንዲያገለግል በፈተና መጽናትን ለማስገንዘብ

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

መሳለም ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ/ ሰላምታ መስጠት

ለ/ ፍቅርን መስጠት

ሐ/ ክብርን መስጠት

መ/ መስገድ ማለት ነው

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

መቶ ሃያ ቤተሰብ የሚባሉት የሚከተሉት ናቸው

ሀ) 12 ሐዋርያት፣ 36 አርድዕት፣ 72 ቅዱሳት አንስት

ለ) 36 ሐዋርያት፣ 72 አርድዕት፣ 12 ቅዱሳት አንስት

ሐ) 12 አርድዕት፣ 36 ቅዱስት አንስት፣ 72 ሐዋርያት

መ) 12 ሐዋርያት፣ 72 አርድዕት፣ 36 ቅዱሳት አንስት፣

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የጌታ ደቀመዝሙር ያልሆነው___

ሀ/ ጴጥሮስ

ለ/ ፊሊጶስ

ሐ/ ዮናስ

መ/ ሀ እና ለ መልስ ናቸው

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?