
ራስን ማስተዋወቅ ከአጭር ታሪክ ጋር *ምድብ አንድ*
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
1st - 2nd Grade
Used 2+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
"ደግነት" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የትኛው ነው?
ሀ/ ክፋት
ለ/ ሰብአዊነት
ሐ/ ፍቅር
መ/ መልስ የለውም
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
"ጠላት" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የትኛው ነው?
ሀ/ ጎረቤት
ለ/ አብሮ አደግ
ሐ/ ወዳጅ
መ/ መልስ የለውም
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
“አዛውንት” ለሚለው ቃል ተመሳሳዩ የትኛው ነው?
ሀ/ አረጋዊ
ለ/ ሽማግሌ
ሐ/ አሮጊት
መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሰብአዊነት ማለት ለሰው መልካምን ነገር ማሰብ ነው።
ሀ/ እውነት
ለ/ ሐሰት
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የታሪኩ ዋና መልዕክት ምንድን ነው?
ሀ/ ለሰው ልጅ መልካምን ማሰብ
ለ/ ደግነት ሁልጊዜ መልካም መሆኑን
ሐ/ ጠላትን ይቅር ማለት ተገቢ መሆኑን
መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?