
ትምህርተ ሃይማኖት ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
4th - 12th Grade
Used 3+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ሃይማኖትን ወይም እምነትን ለምን ዝም ብለን የምንቀበለው
ሀ) ሰው መርምሮ፣ አጥንቶ፣ አውቆ የሚቀበለው ስላልሆነ
ለ) እግዚአብሔር ከአእምሮ በላይ ስለሆነ
ሐ) እግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ
መ) የማናየውን የምናይበት ረቂቅ መሣሪያ ስለሆነ፡፡
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
የ________________ሃይማኖት እግዚአብሔር ወልድ ሁለት ልደት እንዳሉት ማመን ነው፡፡
ሀ) የአሕዛብ
ለ) የክርስትና
ሐ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው
መ) መልሱ አልተሰጠ
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ሃይማኖት ስንት ነው?
ሀ) ሁለት
ለ) ሦስት
ሐ) አንድ
መ) አራት
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ያለው ግንኙነት ሃይማኖት ይባላል?
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
በጠበበው ደጅ ግቡ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ የሚለው ኃይለ ቃል ምን ያመለክተናል?
ሀ) በከተማው ላይ ስላለው መንገድ
ለ) ሃይማኖት
ሐ) ዓለምን
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ሃይማኖት ተገደን እግዚአብሔርን የምናመልክበት መንገድ ነው፡፡
ሀ) እውነት
ለ) ሐስት
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
አምላከ ፀሐይ ተናበበኒ (ተናገረኝ) በማለት በጸሎት እግዚአብሔርን ያገኘ ጻድቅ አባት ማነው?
ሀ) አዳም
ለ) አበል
ሐ) ኖኅ
መ) ዳዊት
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?