Search Header Logo

ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ጸሎት

Authored by Samuel G.

Religious Studies

2nd Grade

Used 3+ times

ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ጸሎት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የሰው ልጅ ሁሉ መጸለይ አለበት፡፡

እውነት 

ሐሰት

መጸለይ አያስፈልግም

ሁሉም መልስ ነው

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ምግብ ስንበላ መጸለይ አለብን፡፡

ሀ፤ መጸለይ አያስፈልግም   

ለ፤ ሐሰት   

ሐ፤ እውነት ነው  መጸለይ ያስፈልጋል

ሁሉም መልስ ነው

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ምግብ ከመብላታችን በፊት ምን ማድረግ አለብን?

መጸለይ

እግዚአብሔርን ማመስገን 

ሀ እና ለ መልስ ናቸው

መልሱ የለም

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከምተኛት በፊት እና ከእንቅልፋችን ስንነቃ መጸለይ አለብን፡፡

እውነት 

ሐሰት

መጸለይ አያስፈልግም

ሁሉም መልስ ነው

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ውስጥ የጸሎት ጥቅም የቱ ነው

ከእግዚአብሔር ጋር ለመነጋገር

እግዚአብሔር ለማመስገን

እግዚአብሔር እንዲረዳን ለመጠየቅ

ሁሉም መልስ ነው

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በቀን ውስጥ ለስንት ጊዜ መጸለይ አለብን?

አንድ ጊዜ    

ሰባት ጊዜ     

አምስት ጊዜ      

ሦስት ጊዜ

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ስንጸልይ ማድረግ የሌለብን ነገር የቱ ነው ?

በተመስጦ ሆኖ መጸለይ 

ተኝቶ መጸለይ 

ወደ ምሥራቅ ፊትን ዞሮ መጸለይ 

ጸሎትን ሳያቋርጡ  በስነ ሥርዓት መጸለይ

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy

Already have an account?