Wayground logo

Free Printable Worksheets

Font size

S
M
L
XL
Worksheets

ታሪክ

Total questions: 20

Worksheet time: 10mins

Name
Class
Date
1.

እዮብ በመፀሐፍ ቅዱስ ታሪክ ላይ በጣም ምን ነበር

a)

ሀ ሰነፍ

b)

ለ ጎበዝ

c)

ሐ ታጋሽ

d)

መ ምንም

2.

ፃም ማለት ምን ማለት ነው

a)

ሀ መብላት

b)

ለ መጠጣት

c)

ሐ የሚወዱትን ነገር መተው

d)

መ ሁሉም

3.

በመፅሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያው ሰው ማን ነው

a)

ሀ አብረሃም

b)

ለ ለማ

c)

ሐ ዜማ

d)

መ አዳም

4.

የመላዕክት ሁሉ አለቃ ማን ነው

a)

ሀ ቅዱስ ገብርኤል

b)

ለ ቅዱስ ሩፋኤል

c)

ሐ ድንግል ማርያም

d)

መ ቅዱስ ሚካኤል

5.

ቅዳሜ የሚገባው ፃም የምን ፃም በመባል ይታወቃል

a)

ሀ ፆም ነነዌ

b)

ለ የገና ፆም

c)

ሐ ፍልሰታ ፆም

d)

መ ሁሉም

6.

ፆም ቁስል ትፈውሳለች

a)

ሀ የስጋ

b)

ለ የሀይማኖት

c)

ሐ የነፍስ

d)

መ የእጅ

7.

ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ወደ ግብፅ የተሰደደው ማን ነው

a)

እንድሪያስ

b)

አዳም

c)

ንጉሥ ሔሮድስ

d)

ቅዱስ ቅዱስ ዮሴፍ

8.

የእመቤታችንን ምስጋናዎች ስንት ናቸው

a)

ሀ ትንሽ

b)

ለ ብዙ

c)

ሐ ሦስት

d)

መ ሁሉም

9.

ከእመቤታችን ከምስጋናዎች ሦስት እነማን ናቸው

a)

ሀ መዝገብ

b)

ለ ፀሎቱ

c)

ሐ ዉዳሴ ማርያም ቅዳሴ ማርያም አንቀፀ ብርሃን

d)

መ ሁሉም

10.

ትንሳኤ ማለት ምን ማለት ነው

a)

ሀ ተኝቶ መነሳት

b)

ለ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሙታን መነሳት

c)

ሐ ሰንበት

d)

መ ቅዳሜ

11.

ልጆች ከስንት ዓመት ጀምረው ነው ፆም የሚጀምሩት

a)

ሀ ከአስር

b)

ለ ከአምስት

c)

ሐ ከሰባት

d)

መ ከሁለት

12.

ቤተክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው

a)

ሀ መማራያ

b)

ለ መስቀል

c)

ሐ ማህደረ መለኮት

d)

መ ሁሉም

13.

ቤተክርስቲያን ስንት በር አላት

a)

ሀ አምስት

b)

ለ ስድስት

c)

ሐ ሦስት

d)

መ ዘጠኝ

14.

ሰባት አመት ቆሞ ያስተማረው የማን ፈረስ ነው

a)

ሀ የቅዱስ ጊዮርጊስ

b)

ለ የአቡነ ሀራ

c)

ሐ የቅዱስ እስጢፍኖስ

d)

መ የቅዱስ መርቆርዮስ

15.

በአንድ እግራቸው ቆመው ስለ ስለኢትዮጵያ የፀለዩት ፃድቅ አባት ማን ናቸው

a)

ሀ ፃድቁ ገብረመንፈስ ቅዱስ

b)

ለ አባ ኪሮስ

c)

ሐ አቡነ ተክለ ሐይማኖት

d)

መ ሁሎም

16.

መብሎ መጣ ካለ ሚ ብሎ

a)

ሀ ሚሚ ሚኒስትር ሚሊዮን

b)

ለ ምሣ ምሣሌ ሚጣ

c)

ሐ ሚና ማለት ሞዴል

d)

መ ሁሉም ትክክል ነው

17.

ገብሎ ገመድ ካለ ጊ ብሎ ምን ይሆናል

a)

ሀ ጊዜ ጊዮርጊስ ጊዜያት

b)

ለ ጊዜያት ገዛ ገባ

c)

ሐ ግንኙነት ገንዘብ ጊዜው

d)

መ ሁሉም

18.

ደ ብሎ ደብር ካለ ዳብሎ ምን ይሆናል

a)

ሀ ዳዊት ዶሮ ዴሞክራሲ

b)

ለ ዳር ዳዊት ዳግም

c)

ሐ ዳዳ ዳቦ ዳር

d)

መ መልስ የለም

19.

ፀሎት ማድረግ ጎበዝ ልጆች ልጆች እንድትሆኑ ያደርጋል

a)

ሐሰት

b)

እውነት

20.

ቤተክርስቲያን ስንኤድ እንባረካለን

a)

እውነት

b)

ሐሰት