Search Header Logo

የዓመቱ ወቅቶች ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

3rd - 4th Grade

Used 2+ times

የዓመቱ ወቅቶች ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የክረምት እና የበጋ ወቅቶች ባህርያትን አጣምሮ በመያዝ የሚታውቀው ወቅት የቱ ነው?

ወርኅ ሐጋይ

ወርኅ ክረምት

ወርኅ ጸደይ

ወርኅ መጸው

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የወርኅ ጸደይ [በልግ] ልዩ መገለጫው የሆነው የትኛው ነው?

ዝናም ይዘንባል፣ ወንዞች ይሞላሉ

የአዝመራ መሰብሰቢያ ጊዜ ነው

የበጋ እና የክረምትን ባህርያት አጣምሮ የያዘ መሆኑ

ዘመነ ጋብቻ በመባል መታወቁ

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ወርኅ ክረምት የትኞቹን ወራት ያካትታል?

ሚያዝያ፣ግንቦት፣ሰኔ

ጥር፣የካቲት፣መጋቢት

ሐምሌ፣ነሐሴ፤ጳጉሜና መስከረም

ጥቅምት፣ኅዳር፣ታሕሳስ

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ዘመነ ጋብቻ ተብሎ የሚታወቀው የትኛው ወቅት ነው?

ወርኅ መጸው

ወርኅ ሐጋይ

ወርኅ ጸደይ

ወርኅ ክረምት

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በውሃ፣ በዝናምና ፣ በነጎድጓድ የሚታወቀው ወቅት የቱ ነው?

መጸው [መከር]

ሐጋይ [በጋ]

ጸደይ [በልግ]

ክረምት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?